CJCK201, TS943, ufxforall5
እንዴት ነው የሚሰራው?
- ለመመዝገብ የእርስዎን የኢሜይል አድራሻ ፣ ስልክ ቁጥር ወይም ማንኛውንም ማህበራዊ ሚዲያ መድረክ ይጠቀሙ።
- የሚፈልጉትን አገልግሎትን ይምረጡ መተግበሪያው የአገልግሎቶች ባንክ ነው። የትራንስፖርት አገልግሎት ፣ የማድረስ አገልግሎት ፣ ተጨማሪ 52 አይነት ሌሎች አገልግሎቶችን ይሰጣል ፡፡ ማድረግ ያለብዎት በሚፈልጉት አገልግሎት ላይ ጠቅ ማድረግ እና አስፈላጊውን አገልግሎት መጠቀም ነው!
- አንዴ ብቻ በመጫን የሚፈልጉትን ሙያተኛ ጠርተው የፈለጉትን ስራ በጥራት እና በፍጥነት ያሰሩ ።
- ተፈጸመ!! በአገልግሎቱ ይጠቀሙ ይደሰቱ ክፍያዎን ይፈጽሙ። እንዲሁም የኩባንያውን አገልግሎት ለማሻሻል ጠቃሚ ግብረ መልስዎን ይስጡ ፡፡

አገልግሎታችን
የታክሲ ጉዞ
የሞተር ጉዞ
መኪና ኪራይ
የመኪና ጥገና
እቃ ማድረስ
ሬስቱራንት
ሱፐርማርኬት
ተጨማሪ አቅርቦቶች
የህክምና አገልግሎት
የቧንቧ ሰራተኛ
ኤሌክትሪክ ባለሙያዎች
የእንጨት ባለሙያ
የፅዳት አግልግሎት
የእንክብካቤ እገልግሎት
ግንበኛ
የሴቶች ውበት አገልግሎቶት
የመገጣጠም አግልግሎት
ቴክኒሽያን

የፈለጉትን እቃ በፈለጉት ቦታ ይላኩ
በቤትዎ ምቾት ውስጥ ሆነው በነዚ አገልግሎቶች ይደሰቱ ፡፡አዳራሽ መተግበሪያን አውርደው ይስሩ ትርፋማ ንግድ ይጀምሩ ፡፡ ፍላጎትዎን በቀላሉ ያሟሉ ጊዜዎን ያትርፉ ።
አዳራሽን ተጠቅመው ያሻዎትን ካሉበት ይገብዩ ካሉበት ይቀበሉ ፡፡

የተለያዩ አገልግሎቶችን በሚፈልጉት ጊዜ ቀጠሮ ያስይዙ
አዳራሽ እንደታማኝ ጓደኛዎ በፈለጉት ጊዜና ቦታ ይገኙታል ። ይህ ልዕለ-መተግበሪያ ከ መቶ በላይ አግልግሎቶችን ከምግብ ማዘዝ ጀምሮ እስከ ውበት ባለሙያ የፈለጉትን ሰርቪስ እንዲያገኙ ያስችሎታል።

በመኪናዎ ፣ በሞተሮ ፣ በብስክሌትዎ እንዲሁም ሙያዎትን በመጠቅም አገልግሎት ይስጡ አዲስ የገቢ ምንጭ ይፍጠሩ
አዳራሽ የአጋሮቹን ገቢ በማስፋት እና የተሻለ የኑሮ ደረጃን የሚያረጋግጡበትን መንገዶች በመፍጠር ማራኪ-ማህበራዊ ለውጥ በማምጣት ላይ ነው ፡፡ ከመተግበሪያው ጋር በማጎዳኘት እና ለደንበኞች ጥሩ አገልግሎቶችን በማቅረብ ማንኛውም ሰው ተጨማሪ የገቢ ምንጭ መፍጠር ይችላል፡፡ እንዲሁም የአዳራሽ የመኪና ሾፌር ወይም የማድርስ አግልግሎት አቅራቢ በመሆን ትርፍ ማግኘት ይችላሉ።